Menu

  አማርኛ       English                

ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች

የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

  • ዶክመንተሪ ፊልሞች ማዘጋጀትና እንዲሰራጩ ማመቻቸት፣
  • ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊና ሀገራዊ እንቅስቃሴዎችን መከታተል፤
  • በተቋሙ ላይ ለሚሰነዘሩ ነቀፌታዎችና ቅሬታዎች መልስ ማዘጋጀት፤
  • የንግግር ጽሁፎችን ማዘጋጀት፤
  • የሚዘጋጁ ማስታወቂያዎች እንዲተላለፉ  ሁኔታዎች ማመቻቸት፤
  • የሚዘጋጁ ሴሚናሮችና የምክክር መድረኮችን  ማመቻቸት፤
  • መልዕክት የሚሰራጭበትን መንገድ ማመቻቸት፤
  • በዶክመንተሪ ፊልሞች ማዘጋጀት፤
  • ታትመው የሚወጡ መረጃዎችን (በበራሪ ወረቀት፣ በብሮሸር፣ በዜና መፅሄት) ማሰራጨት፤
  • የክትትልና ድጋፍ እንዲሁም ምክር አገልግሎት እንዲሰጥ ሁኔታዎች ማመቻቸት፤

 

 

 

 

 

አማርኛ