Menu

  አማርኛ       English                

የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች‹ 

 • የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር እና የፋይናንስ አዋጅ ደንብና መመሪያ ስራ ላይ ማዋል፣
 • የስራ ሂደቱን ዕቅድና በጀት ማዘጋጀት፣
 • የባንክ አካውንት ማስከፈትና ማዘጋት፣
 • የፀደቀ በጀት መቀበል፣
 • የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት ማዘጋጀትና ማቅረብ፣
 • ለክፍያ በጀት መኖሩን ማረጋገጥ፣
 • የደመወዝና አበል ክፍያ ሊስት ማዘጋጀት፣
 • የተለያዩ የክፍያ ሰነዶችን ማረጋገጥ፣
 • ክፍያ መፈፀም፣
 • በየወሩ ገበወ11/1 አዘጋጅቶ ማቅረብ፣
 • የሥራ ግብር ተቀናሽ አጣርቶ ፈሰስ ማድረግ፣
 • With holding ታክስና cost sharing እንዲሁም VAT ተከፋይን አጣርቶ ፈሰስ ማድረግ፣
 • ልዩ ልዩ ገቢዎችን መሰብስብና ባንክ ገቢ ማድረግ፣
 • የገቢና ወጪ አድቫይሶችን እና የባንክ እስቴትመንቶችን ከባንክ  ማምጣት፣
 • የገቢና ወጪ ሂሳቦችን ተከታትሎ በየቀኑ መመዝገብ፣
 • የገቢና ወጪ ሂሳቦችን ወደ IBEX ማስገባት፣
 • የዝውውር ሂሳብ ማስታረቅ፣
 • የባንክ ሂሳብ በየወሩ ማስታረቅ፣
 • የሂሳብ ሪፖርት በየወሩ ማዘጋጀትና ማቅረብ፣
 • የአደራና ተመላሽ ሂሳብ ክፍያ አጣርቶ ወዲያው መፈፀም፣
 • ወርሃዊና የሩብ ዓመት የስድስት ወር፤ የዘጠኝ ወርና ዓመታዊ የተጠቃለለ የፋይናንስ አፈፃፀም ሪፖርት ማዘጋጀትና ማቅረብ፣
 • የበጀት ዝውውርና ተጨማሪ በጀት መትከል፣

 

 

 

አማርኛ