Menu

  አማርኛ       English                

ኮንትራት አስተዳደር

የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

  • የስራ ኮንትራት ውለታ ማዘጋጀት፤
  • በውስን ዋጋና በቅድመ ብቃት መስፈርት የሥራ ተቋራጮች እንዲመረጡ ማድረግ፤
  • የግንባታ ቁጥጥር አማካሪ መሀንዲስ መምረጥ፤ 
  • የግንባታ ክንውን ሰነዶች ማዘጋጀት፤
  • የአማካሪ ድርጅቶችን አፈጻጸም መከታተል፤
  • የመሠረተ ልማት ግንባታ ክትትል፤
  • የክትትል ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ማቅረብ፤
  • ግንባታቸዉ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ መሠረተ ልማቶችን መረከብ፤
  • ርክክብ የተፈጸመባቸውን መሠረተ ልማቶች አገልግሎት እንዲሰጡ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤
  • የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ግንባታ መረጃ ዶክምንቴሽን እና ፋይሎችን ማደራጀት፤

 

 

 

 

 

 

 

አማርኛ